Skip to Content

ክፍያዎቻችን

ክራይ(ቅድመ ክፍያ)

  • የቤት ባለቤቶች በዓመት የ1 ወር ክራይ 2% መክፈል ይጠበቅባችዋል።
  • 10 እና ከዛ በላይ ሱቅ ወይም ቢሮ ያላቸው ባለቤቶች(ህንፃ ወይም ምድር) የአስሩን ሱቅ የ1 ወር ክራይ ብቻ 1% በአመት ይከፍላሉ።

ግዢ(ድህረ ክፍያ)

  • የቤት ባለቤቶች ንብረታቸውን ከሸጡ በኋላ የተሸጠበትን 2% ይከፍላሉ።

ማሳሰብያ፡ ቤት ለሚከራዩ ወይም ለሚገዙ ሰዎች ምንም አይነት ክፍያ አናስከፍልም። ማንኛውንም የህግ ጥሰት በቀጥታ ያሳውቁን!