አገልግሎቶቻችን
ክራይ
የሚፈልጉትን ቦታ ካሉበት ሆነው እንዲያገኙ እንረዳዎታለን። በተጨማሪም የቤት ባለቤቶችን ወይም የተወካዮችን ስልክ ቁጥር ከዌብሳይቱ ላይ ወስደው በቀጥታ ደውለው ተነጋግርው መከራየት ይችላሉ። የንብረቱን ሎኬሽን በቀጥታ ያገኛሉ።
ግዢ
ሊገዙ ያቀዱትን ቤትና ንብረቶች ካሉበት ሆነው ማሰስ ይችላሉ። የሚገዙትን ከለዩ በኋላ ለድርጅታችን በመደወል ስለ ንብረቱ ተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ንብረቱን በአካል ለመጎብኘት ቀጠሮ ማስያዝ በተጨማሪም የማጋዛት አገልግሎቶችን ከድርጅታችን ያገኛሉ።